በምስል የተደገፈ ዘካት ድንጋጌዎች የሚሰጥ ትምህርት

በምስል የተደገፈ ዘካት ድንጋጌዎች የሚሰጥ ትምህርት
1501
በምስል የተደገፈ ዘካት ድንጋጌዎች የሚሰጥ ትምህርት

ስልጠናው 9 ቀን የሚፈጅ ሲሆን በ 9 ተምህርቶች ተከፋፍሏል፡፡ እያንዳንዱ ትምህርት አጭር ቪዲዮ እና ጽሁፍ አለው

ቀላል የምዝገባ ሂደቶች-

 በኦንላይን መመዝገብ በሊንክ

   ቴሌግራም ቻናል አባል መሆን Telegram - Apps on Google Play

የሚተላለፉ ትምርቶችን መከታተል መማር

ፈተናዎችን በሚሰጡበት ቀን ኦንላይን በሰአቱ መመለስ

የምስክር ሰርተፍኬት ከታወቀው ፊቅሁል ኢባዳት መውሰድ

የትምህርት ቁሳቁሶች፡ 9 ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች እና ጽሁፎች

የትምህርቱ 9 ርእሶች፤በስእል የተደገፈ ዘካት ህግጋት፤እንደሚከተለው ይቀርባሉ፤