|
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ፡
{قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لا يَعْلَمُونَ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْأَلْبَاب}
«እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን?» በላቸው፡፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው፡፡
[ሱራ አል ዙመር አያ 9 ]
ነብዩ ሙሀመድ (ሲ.አ.ወ) እንዲሁ አሉ ፤
እውቀትን ፍለጋ መንግድ የጀመረን አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።(ሙስሊም ዘግበውታል)
እባክዎን ጠቃሚ ምክሮችዎን ይስጡን ትምህርቶቻችንን ለማሻሻል ይረዱናል ፡፡
በራሪ ወረቀቱን በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላልፉ እና በመልእክት መላላኪያ መተግበሪያዎችዎ ላይ ያውርዱ እና ያጋሩ
የትምህርት ገጽ አገናኝ
11ትምህርቶችን ያቀፈውን የንጽህና ኮርስ ትምህርት እንሰጥዎታለን እ
ውጤቶች ከ EXAM በኋላ ይላካሉ።
ፈተናውን በ 70% ለሚያልፉ ሰርተፊኬቶች ፡፡
ከ 95% በላይ ለሆኑት የምስጋና ደብዳቤ ይሰጣል
የትምህርት ቁሳቁሶች
ትምህርቱ በይፋ የሚጀምረው july 22 - 2020 እስከ July 28- 2020 ለ6 ቀናት
1_የሶላት ደረጃና ብያኔው |
||
2_አዛንና እቃማ |
||
3_ሶላት ትክክለኛ እንዲሆን መሟላት ያለባቸው ቅድመ ግዴታዎች (ሹሩጥ) |
||
4_ከሶላት ኣዳብ በከፊል |
||
5_የሰጋጅ መከለያ (ሱትራ) |
||
6_የሶላት አሰጋገድ |
||
7_ሶላትን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች |
||
8_የሶላት ማእዛናት ግዴታዎችና ሱንናዎች |
||
9_በሶላት ውስጥ የተፈቀዱ የተጠሉና ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች |
||
10_የመርሳት የሹክርና የትላዋ ሱጁድ |
||
11_የጀማዓ ሶላት |
የትምህርት ቋንቋ